ጉግል በ ህንድ ቨርችዋል ቪዚቲንግ ካርድ (virtual visiting card) በስራ ላይ አዋለ

ጉግል በህንድ አዲስ የ ሰርች ወይም መፈለጊያ መንገድ (search feature) ጀመረ። ይህም ተጽኖ ፈጣሪወችን፣ ስራ ፈጣሪወችንና ኢንተርነት ላይ ስራ የሚሰሩ ሰዎችን መስመር ላይ (online) በቀላሉ በተጠቅሚዎች (customers) መገኘት እንዲችሉ ይረዳቸዋል። ኩባንያው " people cards" የሚባለውን ልዩ አሰራር መጀመሪያ መህንድ ...